ሃይ ሰላም ቤተሰቦቼ በናታቹ ስለጨነቀኝ ነዉ bf አለኝ እናም በጣም አምነዉ ነበረ ነገር ግን በመሀል አንዳንድ የስልክ ጥሪዎች ይደርሱኛል የኔ ነዉ....ምናምን የሚል ስጠይቀዉ እንደምንም ያሳምነኛል ግን አሁን ላይ አይደዉልም text እኔ ነኝ የማረግለት ምናምን እንደ bf የፈለኩትን አልጠይቀዉም ቢከፍኝ ብደሰት ለመስማት ዝግጁ አይደለም ስራ busy ነኝ ይለኛል ሁሌም ሰበቡ እሱ ነዉ ምን ትመክሩኛላቹ pls ግን የሆነ እዉነት እንደሚያፈቅረኝ እንዴት አድርጌ ልወቅ??? 😞
Mar 18, 2023እኔን ማመን አቅቶሽ ነው እዚህ መተሽ የምትቀባጥሪው አዝናለሁ በጣም
Mar 19, 2023