Endezim 🏃♂ endezim 🚶♂ ena demo bezim tchlaleh 🚌
Mar 19, 2023Endezim 🏃♂ endezim 🚶♂ ena demo bezim tchlaleh 🚌
Mar 19, 2023ይመስለኛል የፍቅር ፊልም በደነብ ታዘወትሪይለሽ (ታያለሽ ) እና የምተቀርቢው ሁሉ ይሆንልኛል ብለሽ እንደገመትሽው አይሆኝልሽም እና ፍቅር ሲባል ከያሽው ፊልም ፣ካነበብሽው መፅሀፍ ፣ እንዲሁም ከሰማሽው እውነተኛ ታሪክ እነርሱን እንዲመስል ትጠብቂና የሚያጋጥምሽ ከሳልሽው ፍጹም የተለየ ነው ማድረግ ያለብሽ ፍቅርን ዝብለሽ ቅቢበት ማለት በየዋህነት ግቢ ግን አስተውይ በትህትና ዝለቂ ግን ይሉታንታን አሶግጂ ግልጽ ሁኚ ግን ግልብ እንዳትሆኚ አይናፋር አትሁኚ ፈጣጣም አትሁኚ ልክ እንደምታያቸው ፊልሞች ፍቅርም ረጋ ያለ የራሱ ቴምፖ ይፈልጋል ፍቅረኛሽን መልኩን በፍፁም አታውደጂ ውስጡን ።
Mar 19, 2023