#business
ለስራ መነሻ የሚሆን አነስተኛ ብድር የማገኝበት መንገድ የምታቁ ካላቹ እባካችሁ ?
Mar 18, 20232 engagements
ለስራ መነሻ የሚሆን አነስተኛ ብድር የማገኝበት መንገድ የምታቁ ካላቹ እባካችሁ ?
Mar 18, 2023Coop ባንክ ያለ ማስያዣ
Jul 05, 2023ብድር አስቀያሚ ነገር ነው ግን ይሁን ካልክ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አሪፍ system ነው ያላቸው ወለዳቸውም አነስተኛ ነው
Mar 24, 2023