Selam ye cerstos betesrboch le orthodox beteseboch megeb belten sibhat yeminalwen tselot bitnegrugin amesegnalwe
Mar 18, 2023የግድ በግዕዝ ማድረስ አይጠበቅብህም በአማርኛም ትችላለህ። ለአብ ምስጋና ይገባል ለወልድም ምስጋና ይገባል ለመንፈስ ቅዱስም ምስጋና ይገባል የሚለውን ጸሎት አድርሶ በአባታችን ሆይ አስሮ በእንተ አቡነ አቢብ (ስለ አቡነ አቢብ) በማለት 3 ግዜ መጉረስ ነው።
Mar 19, 2023