TameShark507.5
#health
እባካችሁ ፎረፎር እያስቸገረኝ ነው ምን ላድርግ የፎረፎር ሻንፖ, ሞክሪያለሁ ግን ሊጠፋ አልቻለም እባካችሁ እርዱኝ ምን ላድርግ🙏🙏🙏🙏🙏
Mar 18, 20239 engagements
እባካችሁ ፎረፎር እያስቸገረኝ ነው ምን ላድርግ የፎረፎር ሻንፖ, ሞክሪያለሁ ግን ሊጠፋ አልቻለም እባካችሁ እርዱኝ ምን ላድርግ🙏🙏🙏🙏🙏
Mar 18, 20231.Kurunfud be weha kekleh be shampoo mnamn aketatebk behuwala mecheresha lay be kurunfudu weha (atleleh) tatbeh metew 2.ke pharmacy le dandruff yemihon medical shampoo geza be esu soste be samnt tateb kebatm tekeba.
Mar 19, 2023መንገድ ላይ የሚሸጠው ሬት 10 ብር መሰለኝ እሱን ተቀባ በደምብ አርገህ ማታ ላይ ከዛ ኮፍያ አርገህበት ተኛና ጠዋት ታጠብ ከዛ ቅባት ተቀባ በ 1 ቀን ነው የሚያጠፋው... ሞክር እና እዚህ ላይ ኮመንት ላክ
Mar 20, 2023Head sholder ymbal shampo neger ale supermarket esu arif nw
Mar 19, 2023I have a kibat forfor mitefa @Rodascar
Mar 19, 2023Just telachew ena care adrgew
Mar 19, 2023