ኦርቶዶክሳዊያን፤ በሀገራችን ስላሉ ፀበል ቦታዎች የምታቋቸውን ሁላ ንገሩኝ #ስሙ #ቦታው #ታሪኩ በዝርዝር ንገሩኝ
Mar 18, 2023ጸበል ቦታ ብዙ እንደመሆኑ እና እንደየአካባቢው የየራሳቸው ታሪክ፣ ተአምር እና የመሳሰሉት ስላላቸው ለመዘርዘር ይከብዳሉ። በተአምር ደረጃ፥ ድውያንን የፈወሱ፣ ለምጻምን ያነጹ፣ ሙታንን ሳይቀር ያነሱ፣ የማይሰማው የማያየው የሰማበት የዳነበት ሁሉም የየራሳቸው ታሪክ ይኖራቸዋል። ግርምት ከሚፈጥሩት ደሞ፥ ከየትም ያልፈለቀ ነገር ግን ተቀድቶ የማያልቁ፣ በደል ሲበዛ የሚደርቁ ሲጸለይ ደሞ ወዲያው የሚፈልቁ፣ የተራራን ዛፍ ንዶ የፈለቀ ግን ዛፉ ወደ ታች ሳይሆን ወደ ላይ የወደቀ፣ በንሰሐ ሳይመልሱ ከገቡበት የሚፈላ፣ ብቻ ብዙ ብዙ ከሁሉም በላይ ለራሳቸን ሄደን ብንጎበኝ በትክክል እናውቀዋለን።
Mar 19, 2023