ሰለም ለሁላችሁም ይሁንና "እብሪት" እሚለው ቃል ትርጉሙን ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል
መኮፈስ,,ጥጋብ(ጥጋበኛ)....
ትዕቢት
እኔ "ትዕቢት" የሚለውን ቃል "ወበራ" እለዋለው 😁
Ebritegna