So guys please i need ajob.online .i am a collage student . And its my dad paying for everything . School ale taxi ,assignments and all don't forget the girly needs too. Pad erasu beakmu 60 br nw .😫 So please if you know a job or know someone who is working while learning please please do share please
Mar 18, 2023Boutique ያላቸው ሰዎችን ወይ ማንኛውም የሚሸጥ እቃ ያላቸው የምታቂው ወይ approach ልታደርጊው የምትችይው ሰውን እቃችሁን online ላሻሽጥላችሁ በይና አንች ፈርቅ ይዘሽ ስሪ። ካንች የሚጠበቀው እቃውን ፎቶ አንስተሽ Jiji.et ወይ Qefira.com ላይ post ማድረግ ነው በነፃ። ጥሩ እቃ ከሆነ ይሸጣል በደንብ። ከሁሉ በላይ ግን አስተዋይነትሽን ባደንቅም ኮሌጅ ከደረሽ የተራራው ጫፍ ደርሰሻል ማለት ነውና ሁሉን ቻል አርገሽ ትምህርትሽን በጥሩ ውጤት ብታጠናቅቂ ፣ ከዛ በጥሩ ስራ ትክሽዋለሽ። የልጁ ስኬት ለራሱ ከምንም በላይ ሽልማቱ ነው ለአባት። የሁላችንም ታሪክ ነው። Feel Free.
Mar 18, 2023