ሰላም ሰዎች ለፍቅር ግንኙነት ወይም ለትዳር ሀይማኖታችን የተለያየ ቢሆን ሀጢያት ነው እንዴ ልጅ ስንወልድ ነው እንጂ የምንቸገረው ሌላ የከፋ ችግር አለው እኛ እስከተስማማን? bible ላይስ ስለዚህ ጉዳይ የሚናገርበት ቦታ አለ??
Mar 17, 2023Awon ehtalem የሚያምን ከማያምን ክርስቶስ ከቤልሖር ብርሃንም ከጨለማ ምን ኅብረት አለው? yilal bible....demo ke kerstos yilk sewochn weden mayhon r/ship wst kegeban yesu linhon ayigebanm esu ke hulu belay new....wts ur religion tho?
Mar 18, 2023