Plz erdugn Passport endet na yet endemawexa mulu processun(requirements) negerugn eski mnm mawkew ngr yelem ye online link kalem lakulegn plz🙏🙏
Mar 17, 2023Immigration website ላይ የቀጠሮ ቀን ማርጦ online apply ማድረግ፤ . 2000 ብር በባንክ መክፈል (for 32 pages) • በቀጠሮ immigration bureau መገኘት • ፎቶ መነሳትና ቀሪ ፎርሞችን መሙላት (በመታወቂያ) • በቀጣይ ቀናት ውስጥ በፖስታ ቤት ፓስፖርቱ ይላክልሃል። 30 ብር ከፍለህ ከፖስታ ቤት መቀበል ነው። ከአንድ ወር በላይ ይወስዳል። በአስቸኳይ ማዘዝ ይቻላል። በቅርብ immigration ማመልከት ይቻላል።
Mar 18, 2023