#other
ሰላም ቤተሰቦች እንዴት ናቹ የዲሽ ሳህኔን ወደ ናይል ሳት ቀየርኩና የሚመጡት ቻናሎች $(dollar) ምልክት አመጣባቸው እና እንዳለ ቻናሉ አይሰራም እንዴት ማስተካከል እንዳለብኝ የሚያውቅ ካለ እንዳታልፉኝ🥹🥹
Mar 17, 202315 engagements
ሰላም ቤተሰቦች እንዴት ናቹ የዲሽ ሳህኔን ወደ ናይል ሳት ቀየርኩና የሚመጡት ቻናሎች $(dollar) ምልክት አመጣባቸው እና እንዳለ ቻናሉ አይሰራም እንዴት ማስተካከል እንዳለብኝ የሚያውቅ ካለ እንዳታልፉኝ🥹🥹
Mar 17, 202311471 H/H 27500 Search አድርግና ወይም ብለይንድ ስካን አድርገህ ዝነ MBC ካልገቡ Nilesat አይደለም 😑
Mar 17, 2023Nilesat alserahm bro...enji hulum $ ayametubhm nbr ......amos sat sertesh nw mihonew 😂
Mar 17, 2023Dish misera sew xera
Mar 17, 2023I think miseru aymselgnm ygna tv laym edza nber gn esti mtaku kalachu ngerun esti
Mar 17, 2023Osn package kehone be server new mikefetut
Mar 17, 2023Yechannal name kechalk be photo lakln eski
Mar 17, 2023