እድሜ 22 ነው በጣም የምወደው boyfriend 👦 አለኝ 1ዓመት ሆኖናል እስካሁን አብሮነታችንን ሚፈትን ነገር አልገጠመንም ግን እኔ ካልተወሰነ ጊዜ ቡኃላ ከሀገር ለመውጣት እየሞከርኩ ! እሱ ደግሞ በቶሎ እንድንጋባ ሁሌ ደስተኛ ሆኖ ያወራኛል ቤተሰቦቼ ምንም አይነት የፍቅር ግንኙነት እንዳልጀምር ከሀገ ውጪ መማር መስራት እንዳለብኝ ሁሌ ስለሚነግሩኝ አሁን ያለሁበትን የፍቅር ሁኔታ ማንም አያውቅም 🤦🏼♀️ ሁሌ ሚያስጨንቀኝ እሱን ትቼው ስሄድ እንዳያዝንብኝ እኔም እንዳልጎዳ እሱን ከመረጥኩ የቤተሰቤ ልፋትስ ? ? በጣም ነው የጨነቀኝ ሳልጎዳው እንዴት ልለየው ?? 😢 በጣም በጣም ተጨንቂያለው !
Mar 16, 2023liju endayigodabish yalewn neger begilits nigeriw.
Mar 17, 2023