#education
ሰላም ኢቲቪ ስለሚሰጠው የጋዜጠኝነት ት/ት መረጃ ወይም ስልካቸው ያላችሁ ሰዎች ተባበሩኝ
Mar 16, 20235 engagements
ሰላም ኢቲቪ ስለሚሰጠው የጋዜጠኝነት ት/ት መረጃ ወይም ስልካቸው ያላችሁ ሰዎች ተባበሩኝ
Mar 16, 2023😳የምር ስልጠና ምናምን ይሰጣል እንዴ እነሱ እራሳቸው እኮ ያስፈልግቸዋል አዲስ ጋዜጠኛ የምናየው በ 5 አመት አንዴ አይደል እንዴ😅
Mar 17, 2023የምን 5 አመት ነው፡፡ ተመስገን በየነ ይኸው ደርግ ከገባ አስካሁን አልተቀየረም😂😂 በ ኢህአዴግ ጊዜ - ሀገሪቱ በለውጥ ጎዳና ላይ ናት እያለ በ ብልጽግና - የ ጁንታው የማጥፋት ዘመቻ መፋፋም አለበት እያለ 😂ይኸው ከመጣው ጋር ሁሉ ሱፍ እየቀየረ ሲያሽቋልጥ አለ
Mar 17, 2023ahhhha 😱 etv demo mn blo new yemiyaseletnew, ashebariw, demsashu, tsnfegnaw, yalebet huneta new yalew mnamn eyale new yemiyaseletnew 😂
Mar 17, 2023Please tell us i also need it very much
Mar 17, 2023Inbox awruge i will tell u @Ha_Na73
Mar 17, 2023