cool, am a proffesional Software developer, if you want ለምታመርታቸው የፈርኒቸር ውጥቶች እራሱን የቻለ የMarketplace platform Website በተመጣጣኝ ዋጋ ልሰራልህ እችላለሁ ከዛም የፈለከውን ፈርኒቸር እራስህ ጥራት ያለው Photo እያነሳህ ከነማብራሪያው እና Price ጋር Post ታደርጋለህ. post ካደረካቸው ውስጥ ደሞ ሲሸጡ ሲሸጡ እየገባህ delete የምታደርግበት ፔጅም ይኖረዋል. ምን አለፋህ bussineshn በቀላሉ ወደ Digitalu አለም በማስገባት ተወዳዳሪ እና አትራፊ መሆን ትችላለህ DM📥 @Al_aymen
Mar 17, 2023