#other
ሰላም ሰዎች የኔ ጥያቄ ከሸገር ሃረር ለመሄድ በልዩ ባሶች ላም በረት አከባቢ ትኬት የት ነው ምቆርጠው pls tebaberugn
Mar 16, 20234 engagements
ሰላም ሰዎች የኔ ጥያቄ ከሸገር ሃረር ለመሄድ በልዩ ባሶች ላም በረት አከባቢ ትኬት የት ነው ምቆርጠው pls tebaberugn
Mar 16, 2023መስቀል አደባባይ በሽ ነው
Mar 16, 2023meskel adebabay
Mar 16, 2023Lambert menahrya or estifanos
Mar 16, 2023ላምበረት መናሀሪያ or Odaa minamn kehone gin Stadium (meskel adebabay)
Mar 16, 2023