#business
አሪፍ የሆነ የ business idea እና በስራው ላይ የተወሰነ ልምድ ነበረኝ እና ንግድ ፈቃድ አውጥቼ ሱቅ ተከራይቼ መስራት እያሰብኩ ነው ነገር ግን እንዴት ነገሮችን ማስኬድ እንዳለብኝ ተቸግሬአለው ማለት legal staff + የተሻለ ቦታ በእንደማገኝ እና የ Business አጀማመር ላይ የሚረዱ like group or council ምናምን የምታቁ ከሆነ ብትጠቁሙኝ 🙏
Mar 15, 20232 engagements