Sakke36
#other
ሰላም 22 አመቴ ነው እና እግሬ bracket ነው እና በጣም confidence እያጣሁ ነው so my question is በተመሳሳይ ሁኔታ ውስጥ ያላችሁ ሆናችሁ ግን confidence ያላችሁ ወንዶች እንዴት ሊኖራችሁ ቻለ ፣ የምትጠቀሙት ሱሪ ምን አይነት ነው? ብቻ ለኔ የሚጠቅመኝን ነገር ሁሉ ንገሩኝ please 🙏🙏🙏
Mar 15, 20232 engagements
ሰላም 22 አመቴ ነው እና እግሬ bracket ነው እና በጣም confidence እያጣሁ ነው so my question is በተመሳሳይ ሁኔታ ውስጥ ያላችሁ ሆናችሁ ግን confidence ያላችሁ ወንዶች እንዴት ሊኖራችሁ ቻለ ፣ የምትጠቀሙት ሱሪ ምን አይነት ነው? ብቻ ለኔ የሚጠቅመኝን ነገር ሁሉ ንገሩኝ please 🙏🙏🙏
Mar 15, 20231ማድረግ ያለብህ ነገር ቢኖር ለሠዎች ብለህ ምንም የተለየ ነገር እንዳታደርግ 2እራስህን ተቀበለው አንተ ያን ነገር አይደለህም ከዛ በላይ ነህ 3እራስህን ውደደው ያኔ ኮንፊደንስ ይኖርሀል ምናምን..
Mar 25, 2023Duolingo 3000 - 3500 birr Ielts 12800 birr new
Mar 16, 2023