ሰላም እንዴት ናቹ ? የኔ ጥያቄ ... ኮምፒተር መጠቀም የጀመርኩት ገና 10 እያለሁ ነበር እና ኣሁን ኣሁን ላይ ኮምፒተር ይሁን ሞባይል ስጠቀም እይኔን ያመኛል ማለቴ የሆነ ይህመም ስሜት ይሰማኛል ምን ባደርግ ትመክሩኛላቹ ። የ ዓይን መነፅር ብጠቀምስ ምን ዓይነት Side Effect ኣለው ?
Mar 15, 2023Enem endante neberku betam yamegn neber mefthew 1 letnsh gize metekem makom weym betam mekenes 2 mintsrun gza esum bihon yetewesene nw mikelakellk 3 sttekem dark mode abra
Mar 16, 2023