#society
እኔ ምለው ግን እውነተኛ ባልንጀራ በአሁን ዘመን እንዴት ነው የሚያዘው? ሰው እኮ ተጨካክንዋል።
Mar 15, 202313 engagements
እኔ ምለው ግን እውነተኛ ባልንጀራ በአሁን ዘመን እንዴት ነው የሚያዘው? ሰው እኮ ተጨካክንዋል።
Mar 15, 2023እውነተኛ ባልንጀራ ለመያዝ ሳይሆን ለመሆን በመሞከር እውነተኛ ባልንጀራ ይያዛል።
Mar 15, 2023Hulum yfelgal gn negn wey blen rasachnn enteyq hulum nen new milew😄
Mar 15, 2023እንጀራው ራሱ ጠፍቷል😖
Mar 15, 2023የእኛም ጥያቄ እኮ ይሄ ነው 🤷♂
Mar 15, 2023እኔ አልጨከንኩም ግን ተጨካከነ ብለሽ ማስታወቂያ እየነገርሺኝ ነው ስለዚ negative ነገር ሆሌም negative ነው ለምን positive ነገር አናወራም
Mar 15, 2023በዚ ጊዜ እውነተኛ ባለእንጀራ ሳይሆን እውነተኛ እንጀራ ነው ሚያስፈልገን ባይ ነኝ 🤷♂
Mar 15, 2023anchu ewnatega balenjara nashe ? kahonsh fexari megotshn yesaxeshal
Mar 15, 2023Enja everyone is single here bro
Mar 15, 2023የእንጀራ-ባል ማለትሽ ነው ?😊
Mar 16, 2023እውነተኛ ባልንጀራ በመሆን
Mar 15, 2023አይያዝም 💯
Mar 15, 2023ባልንጀራ ምን ማለት ነው
Mar 15, 2023ጓደኛ ወይም ወዳጃ ማለት ነው
Mar 15, 2023