ሰላም ,ከፍቅረኛዬ ጋር መለያየት እፈልጋለሁ ። እንድንለያይ በተደጋጋሚ ብነግረውም ምክንያትሽ አሳማኝ አይደለም በማለት block አድርጌውም በተለያየ መንገድ ድጋሚ አጊንቶኝ ሊለየኝ እንደማይፈልግ ይገልፅልኛል። ባህሪውንም ሊያሻሽል ቃል ገብቶልኝ ተመልሰናል። ቢሆንም እርሱ ላይ ምንም እምነት የለኝም ወደ ፊት ብዬ ተስፋ ማደርገውም ነገር የለም። አሁን ያሳሰበኝ እንዴት ልለየው ምንም ሳልነግረው ሲም ና social mediayen አጥፍቼ ልጥፋበት ወይም እንደማልፈልገው ድጋሚ ልንገረው ባይቀበልም
Mar 15, 2023Derom miwedachun atfelgum ur a hoe u don deserve him
Mar 15, 2023