#education
ሰላም በ2013 ማትሪክ ተፈትናችሁ ሚያዝያ አካባቢ ውጤት ወጦ ግንቦት 2013 ግቢ ወይም ኮሌጅ የገባችሁ የአንዱን አመት የፍረሽ ማን ኮርስ በ 3 ወር የጨረሳችሁ ተማሪዎች አሁን ላይ ስንተኛ አመት ናችሁ? እኛ የአራት አመት ትምህርት የምንማር ሲሆን የምትመረቁት ግንቦት 2017 ነው ስላሉን ነው። እናንተ የምትጨርሱት መቼ ነው??
Mar 15, 202312 engagements
ሰላም በ2013 ማትሪክ ተፈትናችሁ ሚያዝያ አካባቢ ውጤት ወጦ ግንቦት 2013 ግቢ ወይም ኮሌጅ የገባችሁ የአንዱን አመት የፍረሽ ማን ኮርስ በ 3 ወር የጨረሳችሁ ተማሪዎች አሁን ላይ ስንተኛ አመት ናችሁ? እኛ የአራት አመት ትምህርት የምንማር ሲሆን የምትመረቁት ግንቦት 2017 ነው ስላሉን ነው። እናንተ የምትጨርሱት መቼ ነው??
Mar 15, 2023Enem ye 4 amet tmhrt new yememarew 2013 gnbot lay new ygbawt gn ketay amet mecheresha lay new yemnmerekew mkniatum ahun lay 3rd year jemrenal 1st semister nen eske hamle 2 semister liyastemrun abewal ketay amet mecheres endnchl blew
Mar 15, 2023እኛ ጋ 4 ዓመት የሚማሩት 2016 መጨረሻ ላይ ነው የሚመረቁት
Mar 15, 2023Ahun 2nd year nachew....ena demo 2017 lacheresum lacheresum techelalachu ende departmentu nw
Mar 15, 2023Egna tahsas 2017 nw yetebalnew.
Mar 15, 2023