Blackboy212
#technology
ሰላም AA Familia እኔ ምለው እንዴት አንድ ፎቶ ላይ ያለን object አንስተን ከጀርባ ያለውን ነገር በትክክል ምናየው? ለምሳሌ አንድ ፅሁፍ ያለውን ወረቀት ፎቶ አነሳን እበል እና እዛ ፎቶ ላይ የሆነ የፅሁፉን part የሆነ ሌላ object ሸፍኖታል እና ያን object ከፎቶው ላይ አንስተን ከእሱ ጀርባ ያለውን ፅሁፍ እንዴት ነው ልናየው ምንችለው? Any App or website ካለ please Suggest አርጉኝ😊😊
Mar 15, 202324 engagements