ሰላም እንዴት ናችሁ ማታ የሆነችን ልጅ አየሁ እኔ ጴንጤ ነኝ እና እጅግ በጣም ማርያምን እሳደባለሁ ልክ ስሳደብ አይምሮዬ ይነካል ለምን ግን እኛ ጴንጤዎች ማርያምን በጣም ምንጠላው ለምንድነው የመድሃኒታችን እናት አይደለችምን እውነት እኛ ክርስቲያን ነን 😭😭 እኛ ጸድቀናል እያልን 24 ስንዘል ማርያምን ስንሳደብ እኔ በጣም አክራሪ ነበርኩ ግን ሁላችንም ጴንጤዎች ኦርቶዶክስን አቀናውቃለን ? የምር እንደምንሳደበው?
Mar 15, 2023ማታ ያየሀት የሆነች ልጅ ከምን ደረሰች 😏
Mar 15, 2023