Selam sewoch Eski gtm manbeb lay gobez yehone sw kale tebaberugn please Yaw ymtawkutn ngr share endtadrgulgn nw lehone program lemezegajet felge nw mangnawm ytekmal ymtlutn tips jeba belugn😊🙏
Mar 14, 2023Set ketechale 'm here🧕
Mar 15, 2023Selam sewoch Eski gtm manbeb lay gobez yehone sw kale tebaberugn please Yaw ymtawkutn ngr share endtadrgulgn nw lehone program lemezegajet felge nw mangnawm ytekmal ymtlutn tips jeba belugn😊🙏
Mar 14, 2023Set ketechale 'm here🧕
Mar 15, 2023ካልመጣሽ ብትነግሪኝ ያው እንደ ልማዴ እርም አይደል መቼስ. እኔ አንቺን መፍቀዴ! ከድንጋዩ ስር. ቁጭ ብዩ አምሽቼልሽ የት አለሽ ድንቂቱ? ውብ ጨረቃይቱ ለካስ ሸጋ ይዋሻል.. ቃሉን ያበላሻል.. ቀጠሮን ይሸሻል.. እኔ መች አውቄ.. ከሰው ተደብቄ.ምሽቱን ጠብቄ, ቦታ አፈራርቄ.. አንዴ እዛ አንዴ እዚ.. ወደ እዛ ወደ እዚ,, እስረኛሽ ሁኜልሽ , በ ሀሳብ ስዋትት ሽጥና. ኮረብታ..ነጫማ ደመና ተራራን ስጎትት.. ሳላይሽ ሳትመጪ.. ዱካሽን ሳትረግጪ.. ያው ሰሀታችን ሄደ ፍቅራችን በረደ.. ለዛ ጊዜሽ ውበት ለጀንበርሽ ቅጽበት.. ለማይዘልቅ ፈገግታሽ ላይቀጥል ጨዋታሽ.. እንዲ ስሆንልሽ ዛሬ እንኳን ምናለ. ነግረሺኝ ብትቀሪ.. *ጣይ ቀን አለ!,, ሚልሽ አጣሽ ወይ መካሪ?
Mar 15, 2023Yenen gtm lelaklh tnaneblgnalh? Esun slehone ymflgw
Mar 15, 2023 አኩርፈሽ አትሂጂ ከእግሮችሽ መውጣት ጋር ንጋቴ ይመሻል 'ረፍት እንቅልፌ - ካ'ይኖቼ ይሸሻል ሰላም ፍስሀዬ - እመኚኝ ይሟሻል። . ብጠም አትጥመሚ ተይ አትነሽብኝ - ድንገት አትሟሚ! . አኩርፈሽ አትሂጂ ተይ አትራመጂ ይወናበደኛል ወበቅ ቁር ኾኖ ፥ ያንዘረዝረኛል ብርድ እንደነበልባል ፥ ይለበልበኛል፤ . ጎጆዬን ለይቶ ስጉ ወኔዬ ላይ፣ መብረቅ ይባርቃል በስስ ካፊያ ፈንታ፣ ነጎድጓድ ይወድቃል! .. አትሒጅ እንደሰው . . . ከመኖርሽ ሌላ መኖሬ ምን ያውቃል? ጥቂት ሳልናፍቅሽ ጥቂት ሳልጠብቅሽ ... ዘመኔ ያበቃል።
Mar 15, 2023