ብልጽግና ወደ ስልጣን ከመጣ ወዲህ ኢትዮጵያ ውስጥ ያልሆነ፣ ያልታየ፣ ያልተሰማ ነገር የለም። አሁን ጥያቄዬ በዚህ ወቅት ህዝባዊ አመጽ ያስፈልጋል ወይስ አያስፈልግም?
17 votes
ብልጽግና ወደ ስልጣን ከመጣ ወዲህ ኢትዮጵያ ውስጥ ያልሆነ፣ ያልታየ፣ ያልተሰማ ነገር የለም። አሁን ጥያቄዬ በዚህ ወቅት ህዝባዊ አመጽ ያስፈልጋል ወይስ አያስፈልግም?
17 votes
ህዝባዊ አመጽ ይዞት የሚመጣው የራሱ ጣጣ አለው። በማግስቱ የዋጋ ግሽበቱን አንችለውም። ከሱዳን መማር ነው። አማራና ትግሬ የሚባሉ ፍጡሮች ስልጣን ይይዙና ሌላ የዘመነ መሳፍንት ዘመን ሊከሰትብን ነው። የዚህ መንግስት አላነሰንም እንደገና አማራ ተረኛ ይሁንብን¡ ይሄው ይሻለናል። እንደምንም ይሄን የጠመመውን ማቃናት ሳይበጅ አይቀርም። ሐሳባችንን እንድንገልጽ ነው የተጠየቅነው። የሚነፋረቅብኝ ካለ ይቅርታ።
Mar 14, 2023Bednbe
Mar 14, 2023Bedenb nw miyasfelgew endewm migerm hz nw yalew ye ethiopia hzb frash nw blual hachalu lk nw Yalhonew ngr yelem ko esu kemeta bhuala enedene he is the worst yhe negeru arif nw mibal ngr yelewm ko be selam selam yelem ke nuro ... Mtakut nw ena mndnw michlew koy ???
Mar 14, 2023#abiyn_be_abiy_tsom
Mar 14, 2023Yasfelgal!
Mar 14, 2023But Also Voted D (እኔምን አውቃለሁ🙄) -----------------------------------
Mar 14, 2023👍Yasfelgal gize setnachew adel ende yetmare yegdeln ayent nger yehonubn 😜 C bel 😭demo yalhut ethiopia eko nw mn malet nw sijmer Ethiopia erasuan nw eyastedaderch yalchew eko No mengest yekerta gn poltica adelm ewntawn nw yawrahut
Mar 14, 2023A, yasfelgal👩🦽
Mar 15, 2023የብዙ ሰው ምርጫ።
Mar 15, 2023Endewm zegeyen
Mar 15, 2023Yasfeligal gn ka ametse befit ye tegel leader yasfeligal strategic yehone sew like jawar Mohammed ka 2014-18. Ba strategy kalhone zalake ayhonem
Mar 15, 2023🦾
Mar 15, 2023A: ያስፈልጋል💪
Mar 14, 2023ትቀልዳላቹ አ.....የዛሬ 3አመት ነበር መሳሪያ የታገዘ "ህዝባዊ" ትግል ያስፈልግ ነበር።ህዝባዊ የሚለውን በት/ጥቅስ ያረኩት ያው የፈረደበት የሸገር የአማራ እና የደቡብ ሰው ነው ኢትዮጵያን ወክሎ ህዝብ ሆኖ ሊፋለም ሚችለው እንደለመደው ብዬ ነው።ግን እነዚህም ቢሆኑ በብዙ ነገሮች ምክንያት ለምሳሌ ድህነት እና አለመተማመን...ፈሪ ሆነን 40 አመት ሙሉ እንደ ባሪያ እየኖርን ነው ገናም እንኖራለን።መንግስት ቢቀየር እንኳን ከገባንበት ትብታብ ባጭር አመታት እንወጣለን ብዬ አላምንም።ከሀገር መውጫ አማራጭ ካለህ ውልቅ ካልሆነ በተረኛ እየተረገጥክ መኖር።በዚህም ውስጥ ስለ ፓለቲካ ሀገር ቅብርጥሴ አለመስማት አለማውራት።ለውጥ ስለማታመጣ።
Mar 15, 2023Nege presentation alebgn mn lhun
Mar 14, 2023Feta lemalet mokr
Mar 14, 2023Things will settle eventually, God will do so if we keep praying!
Mar 14, 2023ሌላ ምርጫ ስላጣሁ ነው ግን ምን ታሽቋልጣለህ እዚህ መተህ መፈንቅለ መንግስት አድርገሀል ተብለህ ቂሌንጦ እንዳትገባ
Mar 14, 2023