እባካችው በጣም ስለጨነቀኝ ነው am 18 girl ኦርቶዶክስ ነኝ እና ከሆነ ጊዜ በኋላ በቃ ilost my mind ግራ ገብቶኛል ለሰው መናገር ይቅርና ለራሴ ደግሜ ባላስበው ይሄንን በማሰቤ ብቻ ብሞት ብዬ ተመኘው እኔ እመቤቴ ማርያምን በሆዴ ሰደብኳት ብዙ ግዜ አልቅሻለው ስዕለ አድኖዋን ይዤ ግን እረፍት ነሳኝ ፀበል ከተጠመኩ 8or 9አመት ይሆነኛል አሁን በቃ ከብዶኛል መጥፎ ነገር አስባለው ለሰው ጆሮ ቀርቶ ለራሴ ጮክ ብዬ የማልነግረውን ከዛ ያቅለሸልሸኛል ሀሳቤን ለማጥፋት እራሴን እቀጠቅጣለው አለቅሳለው የቁም ሲኦል ሆኖብኛል ኑሮዬ አትታዘቡኝ ወድጄ አይመስለኝም ግን ምከሩኝ እባካችው በእግዚአብሄር
Mar 13, 2023Intrusive thoughts yanchi aydelem , ye kufu Menfes enji so just tselot lay berchi yene ehet ena Hollywood movies mayet , zefen mesmat mnamn akumi betam factor alachew ena demo tetemeki 9 years bezu nw wede fetarish temeleshi egzer yerdash ehete 🙏🏾
Mar 14, 2023