Gumanj126
#relationships
ሰላም ሰዎች እና የሆነች ልጅ አለች የሆነ ደስ የሚል ነገር እና ተመችታኛለች እሷም የተመቹአት ይመስለኛል አስካሁን አንድ ጊዜ ተገናኝተናል እና በመጀመሪያ ጊዜ አንገቷን kiss አረኩአት ምንም አላለችም አሁን ለመናገር የፈለኩት ግንጉነታችን ከዛ የተሻለ ለማረግ ምን ማድረግ አለብኝ 🙏
Mar 13, 20239 engagements
ሰላም ሰዎች እና የሆነች ልጅ አለች የሆነ ደስ የሚል ነገር እና ተመችታኛለች እሷም የተመቹአት ይመስለኛል አስካሁን አንድ ጊዜ ተገናኝተናል እና በመጀመሪያ ጊዜ አንገቷን kiss አረኩአት ምንም አላለችም አሁን ለመናገር የፈለኩት ግንጉነታችን ከዛ የተሻለ ለማረግ ምን ማድረግ አለብኝ 🙏
Mar 13, 2023Yeteshale lemadreg ke smet fkr askedmu☺️
Mar 14, 2023አረ ህዝቤ ተው ግን🤭 ቆይ ግን ከስሜት ፍቅር አይቀድምም😳 ከዚህ የተሻለ ማለት ምን ፈልገህ ነው? ፍቅት ስሜት እንጅ ስሜት ፍቅርን ስቀድም ትርፉ ዝሙት ነው!
Mar 14, 2023Try not to kiss the girl 😒
Mar 14, 2023Temar bro temar
Mar 14, 2023Zare lay sayhon negenm asb just give her time ina bemtasfelgbet sat lay tegegn ina try to know her more
Mar 14, 2023Esuam yihen tyake eziw channel lay teyika neber
Mar 14, 2023Gifabet bro
Mar 14, 2023ከአንገቷ አንድ ደረጃ ወደላይ ወተህ የለመድከውን አድርጋ በአንድ ቀን የአካል ትውውቅ እንደዚህ ሮማንቲክ ቲክ ቲክ ነገር መጫወት አይከብድም 😏
Mar 14, 2023beka class asgebate😜
Mar 14, 2023