እስኪ ወገኖቼ አንድ ጥያቄ በትህትና መልሱልኝ🙏 አዳም እና ሄዋን የመጀመሪያ የሰው ዘር ፍጥረት ናቸው እና የአዳም እና ሄዋን ልጆች አቤል እና ቃኤል ናቸው እና ሁለት ወንድና ሴት ከተፈጠሩ በምን ሂሳብ ነው እናት ከልጇ ጋር እየተዋለደች ነው እዚ የደረስነው እባካቹ በጣም አወዛጋቢ ጥያቄ ስለሆነብኝ ነው በትህትና መልሱልኝ🙏
Mar 13, 2023ማለት በእኛ አስተምህሮት አዳምና ሄዋን ከወንዶቹ ዉጪ ሴት ልጆችም ነበሯቸዉ እና እህትና ወንድም ነበር ሚጋቡት ልጆቻቸዉ እርስ በራሳቸዉ ማለት ነዉ ከዛ እየበዛን ሲመጣ አሁን ያለንበት ላይ ደረስን
Mar 14, 2023