እስኪ ቆይ ወንዶች ይሄን ጥያቄ መልሱልኝ ለአንድ ሴት የመጠጥ ስለከፈላችሁ እና እራት ስለጋበዛችሁ ብቻ እሷ ሰውነት ላይ የማዘዝ መብቱ አላችሁ እንዴ ወይም ያንን አጋጣሚ ወደ አልጋ ላይ ጨዋታ ለመውሰድ የምታደርጓት ጥረት የጤና ነች ማለቴ ምናችሁን ነው የሚያማችሁ ግን ??
Mar 13, 2023ከዚሁ ሁሉ እንዲከፍልላት ለምን ትፈቅዳለች? እኔ ነኝ የምከፍለው ብላ እኩልነቷን ማረጋገጥ አለባት
Mar 13, 2023