#technology
ሰላም ሰወች ከቴሌብር ለመበደር ፈልጌ ነበር እና እንዴት ነዉ መበደር የሚቻለዉ ማለት ገንዘቡን የመቀበለዉ ከወኪል ነው እንዴ የምመልሰዉስ እንዴት ነዉ please ተባበሩኝ ተበድራችሁ የምታዉቁ
Mar 13, 20236 engagements
ሰላም ሰወች ከቴሌብር ለመበደር ፈልጌ ነበር እና እንዴት ነዉ መበደር የሚቻለዉ ማለት ገንዘቡን የመቀበለዉ ከወኪል ነው እንዴ የምመልሰዉስ እንዴት ነዉ please ተባበሩኝ ተበድራችሁ የምታዉቁ
Mar 13, 2023Thankes bro
Mar 15, 2023Package bleh stgeba kelay via credit mil ale isu lay argewna then for example 25birr pkg kegezah you will pay back 26.5 birr but bekoye kutr iyechemere yhedal so i dont recommend you to use that Thank you
Mar 14, 2023Thankes..
Mar 15, 2023ለመበደር ፋይናንሺያል ሰርቪስ የሚለውን በመንካት ቴሌ ብር መላን ትመርጣለህ then በሚያስቀምጡልህ ሊሚቴሽን መሠረት ትበደራለህ ብሩን ለማውጣት ከፈለክ ወደ ባንኮች ብሩን ትራንስፈር ማድረጊያ option ስላለው በሱ መሠረት ወደ ፈለከው ባንክ ብሩን ልከህ ታወጣዋለህ it's easy bro
Mar 13, 2023Thankes
Mar 15, 2023