#other
እባካችሁ በስርአት መልሱልኝ ተጠይቄ ነው። እቁባት ማለት ምን ማለት ነው? ከቅምጥስ በምን ይለያል?
Mar 13, 20233 engagements
እባካችሁ በስርአት መልሱልኝ ተጠይቄ ነው። እቁባት ማለት ምን ማለት ነው? ከቅምጥስ በምን ይለያል?
Mar 13, 2023እቁባት ለነገስታት ቅምጥ ለተራው ማህበረሰብ ይመስለኛል ካልተሳሳትኩ... የተሻለ አንባቢ ጠብቅ በዚህ ከመደምደምህ በፊት 😁
Mar 13, 2023misth satawk yaskemetkat ende metebabekiya yeyaskat ( awful agelaletse nw sorry ) set kimit tibalalech ekubat sihon misth litawk tichilalech gn ekubathn litagebat atchilm coz it's for the pleasure ( ik awful) it doesn't matter nigus honk alhonk hasabu yaw nw
Mar 13, 2023የድሮ ዘመን ባለስልጣናት ( መኳንንቶች ) ውሽማ! ግን ሴትን ብቻ ነው የሚገልጸው።
Mar 13, 2023