so my girl bff she's not in a good mood she's kinda depressed and whenever we meet we'll have a good time but the next day she is in the same mood so i want to give her some kind of book if it helps so can u suggest me based on the case anything that can change her mood
Mar 13, 2023እንደኔ እንደኔ ዲፕረስድ ለሆነ ሰው እና ሙድ ስዊንግ ለሚያጠቃው ከመፅሀፍ ይልቅ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረቱ ፊልሞች እና ዶክመንተሪዎች የተሻሉ ናቸው ከዛ ካለፈ ደግሞ በጣም የደከሙ የተጎዱ የአእምሮ እክል የገጠማቸው ተሰባስበው የሚቆዩበት የሚረዱበት ጋር አብረሀት ብትሄድ (😳 ይሄም አለ ለካስ ብላ ፈጣሪዋን ማመስገን እና እራሷን መውደድ እንዲሁም መንከባከብ ትጀምራለች ባይ ነኝ) ይሄ የእኔ እይታ ነው መፅሀፍት ጥሩ ቢሆኑም እኔ ተደብሬ መፅሀፍ ማንበብ አይደለም መግለጥ ራሱ ይሸክከኛል በእርግጥ ያን ያህል አንባቢ አይደለሁም ለዛም ይሆናል ግን መሞከሩ ባልኩህ መንገድ አይከፋም🙏🏾🙏🏾
Mar 13, 2023