#health
Pls help ሰውነቴ ቀጭን ነኝ እና የጀርባዬ ትከቻዬ ጋር አጥንቴ የወጣ ነው እና አንዳንድ ሰው ሳይ ቀጭን ቢሆኑም አጥንታቸው አይወጣም እና google serch sarge scapular winging እራሱን የቻለ ችግር ነው የወጣው የሚገባው በስፖርት የይመለሳል አሁን ጥያቄ 1 አቅሜ ውስን ነው ጥሩ ለመመገብ እና ግን መወፈር አለብኝ ለጤናዬም ለልብስም መጠነኛ ሰውነት በጣም እፈልጋለው ግን አቅሜ ውስን ስለሆነ ለ ሀበሻ የሚሆን ሰውነት መጨመሪያ መንገድ ምታውቁ 2 ጀርባዬ ነገር በተይ ያጋጠማቹ የሞያ ምክር plsssss ከቅጥነቴ የተነሳ ነው or sport ማስተካከል አለብኝ
Mar 12, 20232 engagements