Guys ነገ ወሳኝ የእግር ኳስ ግጥሚያ አለብኝ። የፊት መስመር ተጫዋች እንደመሆኔ *ግዴታ* ግብ ማስቆጠር አለብኝ። ምን ትመክሩኛላቹ?🙏
Mar 11, 2023ዛሬ 3 ሊትር ውሀ ጠጣ ከቻልክ ከዛም በላይ ከዛ በቃ በ Confidence ግቢ ትንፋሽ አያሳስብም ውሀውን ከጠጣሽ በቃ ከዛ በቃ ልክ ከመጀመሩ በፊት በደንብ ተንፍሺ እና ስግብግብ አትሁኚ make tiki taka with your team mates👍 Good Luck
Mar 12, 2023