Gp12557
#education
አረ ሰዎች ምንድነው ቆይ ሰው ገብቶት እኔ ያልገባኝ ነገር English ጥያቄ ሲሰራ ማለት እንዴት ነው የሚሰራው ምኑ ነው የሚታየው አብዛኛዎች ምርጫ ምናምን ግራ ገባኝ እኮ
Mar 11, 20235 engagements
አረ ሰዎች ምንድነው ቆይ ሰው ገብቶት እኔ ያልገባኝ ነገር English ጥያቄ ሲሰራ ማለት እንዴት ነው የሚሰራው ምኑ ነው የሚታየው አብዛኛዎች ምርጫ ምናምን ግራ ገባኝ እኮ
Mar 11, 2023ብዙ ጊዜ ሚሸውደው Tense ነው እና እሱን practice አርግ Vocabulary ከሆነ ምታቀውን ሙላ የተቀረውን እንደየአገባቡ ሞክረው(tekerarabiwun) grammar ሲሆን 90% ተማሪ ገብቶት ሳዮሆን ይገጥማል አይገጥምምን ተጠቅሞ ነው ሚሰራው ማለቴ ሴንስ ይሰጣል ወይ ነገር
Mar 12, 2023አዎ ልክ ነህ እኔም ይገጥማል አይገጥምም በሚለው ነው የምሰራው እንደዚ አይነት ጥያቄዎች ምን ታይቶ እንደሚመለስ ነው እኮ ግራ የገባኝ ለማንኛውም Thanks
Mar 12, 2023ለፈተና ለመዘጋጀት ከሆን ጥያቄ ደጋግመህ ስራ። ማለት ለምሳሌ አሁን ስለ tense ከሆነ ስለ እሱ በደንብ ታነባለህ ከዛ ጦያቄ እየሠራህ መለማመድ ነዉ
Mar 12, 2023Thanks bro
Mar 12, 2023Read more books
Mar 12, 2023