ከዚህ group ነበር አንድ ነገር ያየሁት። ምን መሰላችሁ የ አክሱም ሀውልት የወንድ የፆታ አካል ቅርስ አለው የሚለው እና ኢትዮጵያን አልሰሩትም የሚል ሀሳብ ነበር የተነሳው። እና ይህን ነገር ለማጣራት ሞክሬ ነበር አዎ አስተውላቹ ካያቹት የአክሱም ሀውልት የወንድ የፆታ አካል ቅርፅ ነው ያለው። የተሰራውም ለ አምልኮ purpose ነው ነገር ግን ኢትዮጵያን አልሰሩትም ለሚለው ምንም ተጨባጭ መረጃ ማግኘት አልቻልኩም። የወንድ የፆታ አካል ቅርፅ አለው የሚለው ለይ ምን ሀሳብ አላችሁ????
Mar 11, 2023ለጥያቄህ: እስማማለሁ። ይህን ሐውልት የሰሩት ሰዎች ሆን ብለው ይህን አስበው ይስሩት ሳያስቡ አላውቅም። (የሚያውቅም ያለ 'አይመስለኝም') በተጨማሪም ከ 5 አመት በፊት ያየሁት ቪድዮ (ቪድዮውን ማግኘት አልችልም) በጥንት ዘመናት በአለማችን ዙሪያ በተመሳሳዩ የቆሙ ብዙ ሐውልቶች አሉ። የሚገርመው የነዚህ ሁሉ ሐውልቶች ቅርጽ ከወንድ መራቢያ አካል ጋር እጅግ ተመሳሳይ ናቸው። 'ሰርች' አድርገህ ተመልከታቸው። የሚገርም ነገር ታያለህ።
Mar 11, 2023