#business
ሰላም ቤተሰብ upwork ላይ የምትሰሩ ሰዎች ሰለ ዌብሳይቱ የምታውቁትን ነገር ንገሩኝ እንዴት ክላይንቶች አገኛለሁ ? ክፍያ እዴት እቀበላለሁ ? እባካችሁ የምታውቁትን ያህል ንገሩኝ በጣም ስለሚያስፈልገኝ ነው እርዱኝ እባካችሁ አትለፉኝ 🙏
Mar 11, 20234 engagements
ሰላም ቤተሰብ upwork ላይ የምትሰሩ ሰዎች ሰለ ዌብሳይቱ የምታውቁትን ነገር ንገሩኝ እንዴት ክላይንቶች አገኛለሁ ? ክፍያ እዴት እቀበላለሁ ? እባካችሁ የምታውቁትን ያህል ንገሩኝ በጣም ስለሚያስፈልገኝ ነው እርዱኝ እባካችሁ አትለፉኝ 🙏
Mar 11, 2023ክፋያው በ PayPal new ... lailaoch mengedoch alut UpWork Help lay ገብተህ ልታገኘው ትችላለህ። Client ለማግኘት ምንአልባት የራስህን Portfolio ብትገነባ ይመረጣል። Portfolio ምን እንደሆነ ማታቅ ከሆነ ትንሽ ነገር ልበልህ። Portfolio ማለት እንኛ ብዙውን ጊዜ CV ብለን የምንጠራው ነው። ነገር ግን CV ወረቀት ነው። Portfolio ማለት ግን ስራዎችህን በግልፅ የተቀመጠበት ወይም የሚገኝበት ቦታ ነው። LinkedIn weym wordpress lay በነፃ ዌብሳይት ክፈትና አንድ ሶስት የሚሆኑ ስራዎችህን Upload አድርግ። በፎቶም ሊሆን ይችላል በቪድዮም። ከዛም ያንተ Upwork Profile ላይ ትሄድና linkedin or wordpress lay የለቀከውን portfolio LINK ታስገባለህ። ደንበኞች በይበልጥ ሊከተሉህ የሚችሉት እንዲህ አይነት መንገዶችን ስትከተል ነው። ግን አንተ እራስህ ስለ Upwork ብዙ ለማወቅ Google ብታደርግ እመክራለሁኝ።
Mar 11, 2023ክፍያው በባንክ። ነው
Mar 11, 2023