1.መንጣት/ አመዳም መሆን 2. ግርጣት ደግሞ መዋረድ ነገር ሆኖ ያው ይለያያል እንደ ሁኔታው ለምሳሌ ሌላ ሀሳብ እያሰብክ ክላስ ውስጥ አስተማሪ ምን እያሰብክ ነው ብሎ ተማሪ ፊት ሲያገረጣህ አንድ ቺክ አናግራለው ብለህ ሄደህ ባክህ ዞር በል ምናምን ብትልህ ይሄም ግርጣት ነው
Mar 11, 20231.መንጣት/ አመዳም መሆን 2. ግርጣት ደግሞ መዋረድ ነገር ሆኖ ያው ይለያያል እንደ ሁኔታው ለምሳሌ ሌላ ሀሳብ እያሰብክ ክላስ ውስጥ አስተማሪ ምን እያሰብክ ነው ብሎ ተማሪ ፊት ሲያገረጣህ አንድ ቺክ አናግራለው ብለህ ሄደህ ባክህ ዞር በል ምናምን ብትልህ ይሄም ግርጣት ነው
Mar 11, 2023ባናግርሽ ዞርበል አትይኝም አ😭
Mar 11, 2023ተዋረደ... አገረጣችው mnamn ybal yle Weym lela tergum ተጎሳቆለ...ይሆናል መሰለኝ
Mar 11, 2023ገረጣ🤔semchew alawkem መገርጣት ahun ahun mewared lemilew new mntekembet...dro dro demo amedam honsh weym kesash lemalet geretash geretah enlalen
Mar 11, 2023Endemimeslegn....Fith nech hone malet new tkklegna trgumu GN bzu gize ljoch manmn grtat blew yskalu or gereta ylalau GN fitu mech home mnamn sayhon rejection agatmot Lemsale sew lichebt ejun zergto sewyew balaye siyalfew mnamn.....
Mar 11, 2023"Atagerxugna jemaw menshe" yhe Refer miyargw Ignore atrgugn wym chella atbelugn lemalt nw
Mar 11, 2023"ገረጣ" ማለት ከነበረ መልኩ ነጣ ወይም ደበዘዘ ማለት ነው:: ለሰው ተጎሳቆለ ወይም አመዳም ሆነ ማለት ይሆናል:: ሲራባ ደግሞ ገረጣች, ገረጡ, መገርጣት, ገረጣን ይሆናል:: this days slang ደግሞ it's like the kids described it.
Mar 11, 2023Like lichebth ejun zergto antem stzerega esu ejun kesebesebe ገረጣህ
Mar 11, 2023lefa malet nw
Mar 11, 2023