hey guys በዚ ምን መሰላቹ ሰውየውን አላውቀውም አይቸውም አላውቅም ትላንት ማታ ደውሎ እንድንተዋወቅ ጠየቀኝ ከዛም አልፈልግም አልኩትና ዘጋሁት ቀጥሎ ዛሬ ደወለ ትላንት የዘጋሽብኝ ነኝ አለኝ ዛሬም ዘጋብሀለሁ አልኩት ዘጋሁበት ከዛም በ text እንደሚገለኝ ዛተብኝ እና ሰደበኝ እኔም ስድቡን ስላናደደኝ ደውዬ ምንም እንደማያመጣ ነገርኩት እናም ደግሞ እንዳይደውል ነገርኩት አልደውልም ግን እገልሻለሁ ብሎ ዛተብኝ አሁን ምን አድርጊ ትሉኛላቹ እባካቹ መልሱልኝ By the way am 18 ግን ለቤተሰብ ተናግሬ ማስጨነቅ ግን አልፈልግም
Mar 10, 2023Andegna neger teregagi nefsish efetari eji nw, manm tenesto yemigelish zinb aydeleshm. Then blacklist asgebiw. Belela kutir yemidewl kehone be call recorder record argi, incase negeru biyamer police gar hedachu sewyewun maninet lemawek tele mehed silemichal. Ena degmo blacklist argeshiw ahunm belela kutir kedewele kes argesh lefamily masawek nw. Ayzosh.
Mar 11, 2023