ሰዎች ምን መሰላችሁ አብዛኛውን ጊዜ ሰው የኔን ጥሩነት ተጠቀመው ይጎዱኛል። እና እኔ ደሞ ሰው ሲከፋው ሚከፋኝ አይነት ሰው ነኝ። ማንም ሰው ግን እስካሁን ለኔ ስሜት ሲጨነቅ አይቼው አላውቅም። እና ስሜት አልባ መሆን እፈልጋለው። ወይም ደሞ ግድየለሽ ብቸኛ or በቃ የሰው ማጣት ግድ ማይሰጠኝ አይነት ሰው መሆን እፈልጋለው። ምክንያቱም ያባህሪዬ በጣም እየጎዳኝ ነው። MINDSET መቀየር እፈልጋለው እና please እባካችሁ ምን ላድርግ አግዙኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
Mar 10, 2023Just change your circle stop hanging out with the people you mentioned find people with similar goal as you beka Ena demo ahun yalkew tsebay metfo endehonw kawek lmn atekeyrewm simple eko nw don't waste your time bendezi aynet hasab
Mar 11, 2023