I'm 25 and I have a good earning of 40k plus which I worked a lot for but all I do is work and work I don't date and have a very small friend group and currently im feeling board how should spice things up 👍🏽.
Mar 10, 2023ያለህን ስላላስተዋልከው ይሆናል። ይህን መጻፍ በመቻልህ ብቻ ደስተኛ መሆን ነበረብህ። አንተ ያለህን ስልክ፣ ገንዘብ፣ መጻፊያ እጅ፣ አይንና ማሰቢያ አዕምሮ የሌለው ብዙ ነው። በዚህ ደስስስ ይበልህ ሐቢቢ ተጨማሪ ደስታ ከፈለግክ ሐይማኖትና ዘር ሳትለይ የተቸገረ ፈልገህ ርዳ፣ መቋቋሚያ ገንዘብ ሰጥተህ ተቀይረው መጥተው እጅህን ስመው ያመስግኑህ። በዚህ ሰአት ለኔ ብቸኛው መደሰቻዬ ይህ ነው። ከሰራልህ ሞክረው።
Mar 11, 2023