ወንድ ልጅ ከሶስት አራት ሴቶች ጋር ሲታይ ዝም ይባላል ወይም ብዙም ትኩረት አይሰጠውም። ለምንድን ነው ሴቶች ከሶስት ወንድ ጋር ስትታይ እንደ ወሲብ እንደምትፈፅምና እንደ ባለጌ የምትታየው ? ለምን ወንዶች ላይ ትኩረት ሳንሰጥ ለምን ሴቶች ላይ ? ለወንዶች ትኩረት ባለመስጠታችን ሴቶች ላይ የሚፈፀመው ማንኛውንም ድርጊት በተዘዋዋሪ እየደገፍን አይደለም ወይ !? ሀሳብ ካላችሁ ብታካፍሉኝ!
Mar 10, 2023If one keys opens a lots of doors that's pretty amazing but if a door opens with many keys there must be sth wrong with that door .... Adel ende
Mar 11, 2023