#other
የዓለም ፍጻሜ ደርሷል በሚል ከኡጋንዳ ወደ ኢትዮጵያ የመጡ ግለሰቦች አሉ? ከሰመኑን በተለያዩ ማህበራዊ ድረገጾች ከ100 በላይ ኡጋንዳውያን የዓለም ፍጻሜ ደርሷል መድህን የሚገኘው ደግሞ ኢትዮጵያዊ ላይ ነው በማለት ወደዚህ መግባታቸው በስፋት ሲነገር ሰንብቷል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ አለም በሳምንታዊ መግለጫቸው ምላሽ ሰጥተዋል። ቃል አቀባዩ ወደ ኢትዮጵያ መጥተዋል ስለተባሉት ኡጋንዳዊያን ምን አሉ? ከሰሞኑ ከ100 በላይ ኡጋንዳዊያን የዓለም ፍጻሜ ደርሷል ፣መድህን የሚገኘውም በኢትዮጵያ ነው በሚል ወደ ኢትዮጵያ መጥተዋል ስለተባሉት የሀይማኖት ሰዎች ጥያቄ ቀርቦላቸዋል። ere yhan negr yastawalw sew alle
Mar 10, 20234 engagements