Misman40
#business
ሰላም እንዴት ናችሁ? የኔ ጥያቄ ለግንባታ ኢንጂነሮች ነው። እኔ የአንድ አመት ልምድ ያለው ሲቪል መሃንዲስ ነኝ። ለአንድ ድርጅት site መሐንዲስ ሆኜ ሰርቻሉኝ። I still did not changed my life! Currently በትናንሽ ኢንተርፕራይዝ በግል መዳራጃት እፈልጋለሁ። የኔ ጥያቄ በአዲስ አበባ የግንባታ ፈቃድ ለማግኘት መስፈርቱ ምንድን ነው? please tell me it is urgent.
Mar 10, 20230 engagements