BlackChimp2640.5
#personal
Hi Guyz I'm gonna be in uv እና ከሰውጋ ቶሎ መግባባት ማሳቅ ምናምን ለኔ ቀላል ነው ድፍረቱም አለኝ ግን ግንኙነቱን ማስቀጠል በጣም ይከብደኛል ሰላም ማለት minimum ነገር ቢሆንም ማየት ራሱ ይደብረኛል በተለይ ሴቶችን እና እንዴት ነው consistent እና ኖርማል ምሆነው plz help🙄
Mar 09, 20235 engagements
Hi Guyz I'm gonna be in uv እና ከሰውጋ ቶሎ መግባባት ማሳቅ ምናምን ለኔ ቀላል ነው ድፍረቱም አለኝ ግን ግንኙነቱን ማስቀጠል በጣም ይከብደኛል ሰላም ማለት minimum ነገር ቢሆንም ማየት ራሱ ይደብረኛል በተለይ ሴቶችን እና እንዴት ነው consistent እና ኖርማል ምሆነው plz help🙄
Mar 09, 2023It needs maturity bro
Mar 10, 2023