Aaaaaaa1313
#other
ሰላም ቤተሰብ እስኪ እዚሁ አዲስ አበባ ዉስጥ የሚገኝ ታሪካዊ የሆነ ህንፃ....ቤተ-መንግስት....ቤት....ፋብሪካም ሊሆን ይችላል አሁን ግን ምንም አገልግሎት የማይሰጥ(የተረሳ ወይም የተተወ) የምታዉቁ ካላችሁ እባካችሁ ጠቁሙኝ! 🙏🙏
Mar 09, 20236 engagements
ሰላም ቤተሰብ እስኪ እዚሁ አዲስ አበባ ዉስጥ የሚገኝ ታሪካዊ የሆነ ህንፃ....ቤተ-መንግስት....ቤት....ፋብሪካም ሊሆን ይችላል አሁን ግን ምንም አገልግሎት የማይሰጥ(የተረሳ ወይም የተተወ) የምታዉቁ ካላችሁ እባካችሁ ጠቁሙኝ! 🙏🙏
Mar 09, 2023የአብይ ቤተመንግስት መቼም ስራውን ትቶታል ብየ ነው am sorry le afkariwochu 😂
Mar 10, 2023😂😂😂ere besak
Mar 10, 2023Nicola bricks factory around berecheko condomnium area ahun lay fabricaw teneseto medaw becha kuas yechawetubetal nicola meda yebalal
Mar 10, 2023Rufael akababi ye shehojele betemengist manm zor blo ayaewm restotal man
Mar 10, 2023