urgent guys health professional ንገሩኝ ለ 21 አመት እና ለ 55 አመት የ typhiod መድሃኒት አንድ ነዋ ስለ ማላውቅ ነው? ከሁሉም በላይ ስለ dose ንገሩኝ እሱም አንድ ነው🙏
Mar 09, 2023Both of them are adults ስለዚህ ተመሳሳይ dose መጠቀም ይችላሉ። For all adults with uncomplicated typhoid fever ciprofiloxacin 500mg twice a day orally for 7-10 days is the first line treatment.and for all adults with complicated typhoid fever ceftriaxon 1gram intravenously twice daily for 10 days can be given. But medicine is not absolute their are exceptions... ከላይ የተጠቀሱት መድሀኒቶች የማይሰጡበት ሁኔታ ሊኖር ይችላል። ስለዚህ online ላይ ሀሳብ መለዋወጥ የሚመከር ቢሆንም መድሀኒት ለመውሰድ ግን በአካል ተገንቶ ተመርምሮ ሀኪም ያዘዘለትን ተግባራዊ ማድረግ ጠቃሚ ነው።
Mar 10, 2023