Leloch mengedoch Hulu wede Genet yasgebalu Belen kasebnma lemn and haymanot enketlalen....Genet megbiya teru sera becha eyeseran menor neber mitebekbetn
Mar 10, 2023Leloch mengedoch Hulu wede Genet yasgebalu Belen kasebnma lemn and haymanot enketlalen....Genet megbiya teru sera becha eyeseran menor neber mitebekbetn
Mar 10, 2023Ene rasu megbaten b mn awekuna awke
Mar 10, 2023ሁሌም የማስበው ጉዳይ ነው። ከሀገራችን ነባራዊ ሁኔታ እንነሳ እና ሁላችንም እምነታችንን በውርስ ነው ያገኘነው ከቤተሰብ። አኔ ሙስሊም ነኝ ፣ ቤተሰቦቼ ግን ኦርቶዶክስ ቢሆኑ ኖሮ ኦርቶዶክስ ነበርኩ። እስልምና ተመችቶኛል ግን ሁሌም ቢሆን በራሴ ሁሉንም እምነት መርምሬ መወሰን አስባለሁ። ይህ የኔ ብቻ ታሪክ አይደለም ፣ የብዙሀኑ ሙስሊሞች እና ክርስቲያኖች ታሪክ ነው። ስለሌላው እምነት ያለን እውቀት "እነሱ እኮ #እንትን አምላኪ ናቸው።" ከሚል ያለፈ አይደለም። ቢያንስ ሁሉም ሠው ራሱን ከቻለ በኋላ እና ከማግባቱ በፊት በእኩል አይን ሁሉንም መመዘን እና መወሠን አለበት። የአባታችን ደካማ ጎን የሲጋራ ሱስ ነው ብለን ከሲጋራ ርቀን ሊሆን ይችላል ፤ ግን እምነቱም አኮ ደካማ ጎኑ ሊሆን ይችላል። 🤔 ከዜሮ ጀምረን ህይወታችንን እንገንባ ለማለት ያክል ነው። 🙏 ወደ ዋናው ነጥብ ስገባ ፣ ፈጣሪ ሁላችንም የአባቶቻችንን አንድ መንገድ ይዘን እየሄድን እንደሆነ ስለተገነዘበ ፣ ቢያንስ የምናውቀውን እነኳን በአግባቡ መተግበራችንን ነው የሚጠይቀን። ሁሉም እምነት ጥሩ ሁኑ ነውና የሚለው ጥሩ ሁናችኋል ወይ ነው የሚለን። ፈጣሪ ቃል በቃል አኔ ያልኩትን ፈፅማችኋል ወይ ብሎ አያስጨንቀንም። መሠረታዊ ሀሳቡን ( ስነ ምግባር ) ካሟላን ያሳልፈናል። በትምህርት ዘመኔ ሁለት አይነት መምህራን አስታውሳለሁ። ያሉትን ቃል በቃል ካልፃፍን ፈተና ላይ ኤክስ የሚሰጡን ሰነፍ መምህራን እና ሀሳቡን እስከተረዳነው ድረስ በራሳችን አገላለፅ ብንገልፀውም ማርክ የሚሰጡን ጎበዝ መምህራን። በበኩሌ ፈጣሪ ጎበዝ መምህር እንደሆነ ነው የማምነው 🙏
Mar 13, 2023ዮሐንስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። ¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። 👉ገነት የሚገባው የሆነ ሀይማኖት ተከታይ በመሆን አይደለም፤ በጌታ ኢየሱስ አምኖ በመዳን እንጂ!!!!
Mar 18, 2023ሀይማኖት ብቻውን አያድንም ስራም ምግባርም ጭምር እንጂ
Mar 10, 2023Manem endih belo liyaseb ayechelem sijemer hulum sewu yeyazewu emnet ewunetegna ena ketetegna end hone yamenal selezi kesu hayemanot wechi yalu sewoch tekekel endalehonu sel menaseb yeketalu enji genet yegebalu yemibal hasab ayemetalachewum🤷♂️
Mar 10, 2023Forget about any religion Jesus is the only way to heaven and eternal life!!
Mar 10, 2023Binamn ahun yalenibet haymanot wst mn enseralen?
Mar 10, 2023AW andande endeza asbalew gn Yene heaven megbat rasu yasasbegnal ena demo ahunm chaka wist minoru sewoch alu aydel eshi enesus ?
Mar 10, 2023Lene aw nw melse Ewnet lemenager Haymanot yeyaznew be betesbochachn nw ena haymanot bcha genet ayasgebam Lene wanaw bahri nw wanaw yegna bahri nw btam kn sew honen haymanotachn bcha ke genet ayasbarrenm bay negn
Mar 10, 2023ligebam laygebam yichilal.
Mar 10, 2023Alamnm...mnw?
Mar 10, 2023በእሳት ጥብስስስስስስስስስ ቀጥሉ የኔ ብቻ ሱስ ያለባችሁ ሰዎች #የብቻ_ሱስ
Mar 10, 2023