ሰላም ወደ ጥያቄዬ እንዴት ነው ልጅን ከ አሁን ላይ አስጊ ከሆነው #ፖርን ና #ማስተርቤሽን ጠብቆ ማሳደግ ሚቻለው፡ ወደዚህ ነገር ሳትገቡ ያለፋችሁስ ምክንያቱ ምን ነበር ትላላችሁ? አስተዳደግችሁ ነው ሀይማኖት መጠንከር ወይስ ምንድነው ልጅን ወደዚህ ሱስ ሳይገባ ማሳደግ ሚቻለው?
Mar 09, 2023100 percent ሸሽገህ ብታሳድግ ማቀይረው ነገር ነው ግን.... ምንም ሃይማኖት ያዝ ያንን ነገር እንዳይለቁ እና ሁሌ practice እንዲያደርጉ ማድረግ ነው ። በስተመጨረሻም እጅህን አንስተህ ፈጣሪህን መለመን ነው አንተንም ልጅህን ከዚች ከተገላለጠች አለም እንዲጠብቀን🙏
Mar 09, 2023