ሰላም የኔ ውድች ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ። አንድ ነገር እንድታማኩሩኝ እፈልጋለው ምን መሠላቹ ብቻ ግን ሰለዚ ነገር ሳውራ አብዛኛውቻቹ እንደምትቃውሙ አቃለውኝ ግን ፈልጌ የሆነ ነገር አደለም እና ምን መሠላቹ አንድ መምህር ነበር እኔን አያሰተምርኝም ሌሎችን ነው የሚያሰተምርው ባጋጣሚ አይተው ካየውበት ቀን ጀምሮ እሱን ማሰብ ላቆም አልቻልኩኝም በት/ቴ በጣም ተፅኖ እያሳደርብኝ ነው liberary እያነበብኩኝ ልክ የምሳ ሰዓት መውጫቸው ሰድርሰ ሰርቨሰ መቆሚያ አጠገብ ሆኝ አይቸው ነው የማነበው እሱን ላለማሰታወሰ እራሴን በጣም ቢዚ አደርጋለውኝ ግን ልርሳው አልቻልኩኝም ከልቤ ሳፈቅር የመጀመርያየ ነው አውን ደሞ እኔም እሱም አንድ ክበብ ውሰጥ አለን ከዛ የተነሳ የሆነ እሱን እሱን የሆነ የሚጠይቀው ነገር ነበር እናም ከሚያሰተምራቸው ተማር ውሰጀ በተከታታይ ቀን ሀባብ ተለዋውጠን አውርተናል እሱን ያናገሩኩበት ቀን ለኔ ትልቅ ቀን ነች አሁን ምን ልላቹ ፈልጌ መሠላቹ ከዚ በሀላ ምንም ለሱ ሰልክ የሚያሰደውለኝ ጉዳይ የለም እና እሱን በደንብ ለመቀራርብ ምን ላድርግ እባካቹ ሰለ ፍቅር አምላክ ቀና መልሰ ሰጡኝ አፍቅራቹ የምታቁ ፍቅራቹን ሳትገልፁ በውሰጣቹ ብቻ ይዛቹ የተጎዳቹም መፍትሄም ያገኛቹ ሀሳብ ሰጥኝ አለዚያ ከትምህርቴ ወደሀላ መቅሬቴ ነው በዝ ምክንያት
Mar 08, 2023Enatye u are lucky betam..ene mawrat enkuan aktogn miagenagnen neger saynor zm bye tekemchalew..yaw ene baltekembetm guadegoche kemilut antsar lezi neger defret betam wesagn new yebalal esti try it ..
Mar 09, 2023